ይከተሉን :
Contact Us
Customer Service
Service Request
Form
FAQs
Services
Calibration & Measurements
In house Service
On Site Services
Mobile Service
Scientific Equipments Maintenance
Medical Equipment
Nuclear Equipment
Electro Mechanical Equipment
Measurement & Analysis Equipment
Training & Consultancy Service
Medical Equipment training and consultancy
Nuclear Equipment training and consultancy
Electro Mechanical Equipment training and consultancy
Measurement & Analysis Equipment training and consultancy
Accreditation
Flexible Scope
Certification of competency
Metrology Laboratories
Mechanical Metrology Laboratories
Mass Laboratory
Volume Laboratory
Density Laboratory
Pressure Laboratory
Force Machines Calibration Laboratory
Torque Laboratory
Hardness calibration Laboratory
Temperature & Chemical Metrology Laboratories
Electrical Time & Frequency Metrology Laboratories
Radiation Metrology laboratory
Dimensional Metrology Laboratories
Publications
Gallery
Plan & Report
Research & Development
References
Announcement
News
Events
Vacancy
Tender
About Us
News
Home
News
በኢንስቲትዩቱ ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቀቀ፡
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) ከጥቅምት 12/2016ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የነበረው በአናሎገና ዲጂታል ኤሌክተሮኒክስ ላይ ያተኮረው ሥልጠና ተጠናቋል፡፡ በወቅቱ የኢንስቲትዩቱ ሥልጠናና ምክር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኢንጂነር አበባየሁ ማሞ እንዳሉት ስልጠናው ሲጠናቀቅ ሰልጣኞቹ በሕክምናና በሳይንስ መሳሪያዎች ጥበቃ፣ እንክብካቤና ጥገና ዙሪያ የተሻለና ተጨማሪ እውቀት ያገኛሉ እንዲሁም ባላሰለሰ ጥረት አዳዲስ መንገዶችንና እይታዎችን ያዳብራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል፡፡ አብረን በቆየንባቸው ጊዜአት መልካም ግንኙነቶች ነበሩን ተጠናክረውም ይቀጥላሉ ብለዋል፡፡ ሰልጣኞቹ በበኩላቸው በሰጡት አስተያየት ያገኙት ስልጠና ከጠበቁት በላይና በተግባር ላይ ያተኮረ በመሆኑ መደሰታቸውን ገልፀው፤ ይልቁንም የስልጠናው ጊዜ ሰፋ የሚልበትን ሁኔታ ብታመቻቹ የሚል ሀሳብ አቅርበዋል፡፡ በመጨረሻም ለሥልጣኞቹ የዕውቅና ሰርተፊኬት ተሰጥቶ ፕሮግራሙ ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡
Communication D
3 months ago
የሳይንስ መሳሪያዎች ስልጠናና ምክር ዳይሬክቶሬት ያዘጋጀው ስልጠና ተጀመረ፡
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) የሳይንስ መሳሪያዎች ስልጠናናምክር ዳይሬክቶሬት ከተለያዩ ተቋማት ለመጡ እና ለመስሪያ ቤቱ ሰራተኞች ለ15 ቀናት የሚቆይ ስልጠና ሰኞ ጥቅምት 12 /2016 ዓ.ም ጅምሯል፡፡ በስልጠናው መክፈቻ ላይ የተገኙትና ሥልጠናውን የከፈቱት በኢንስቲትዩቱ የሳይንስ መሳሪያዎች ሥልጠናና ምክር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኢንጂነር አበባየሁ ማሞ ሰልጣኞቹን እንኳን ደህና መጣችሁ ካሉ በኋላ እንደተናገሩት የነዚህ ሰልጣኞች ዋነኛ ተግባር አምራቾች ባስቀመጡት ስፔሲፊካሽን መሰረት የተመረቱ መሳሪያዎችን ደህንነት መጠበቅና መጠገን ነው፡፡ በሂደትም ችግሮችን የመፈተሽና ለተጓደሉ የመሳሪያዎች አካላት ዲዛይን በመስራት የማምረት ተግባራትን የመወጣት ሁኔታዎች ይኖራሉ፡፡ ይንን ትምህርት መሰረት በማድረግም በረጅም ጊዜ በሀገር ውስጥ መሳሪያዎች የሚመረቱበትን መንገድ ማሰላሰል ይገባል፡፡ በጥገናና በተከላ ማመከር ጊዜ ያልተገኙ የመሳሪያ አካላትን በዲዛይን መስራት እንዲሁም ወጤቱን መለካትም የሚጠበቅ ነው ብለዋል፡፡ በዚህ ስራ ላይ መሳተፍ ብዙ ፈተና እንዳለው ያስገነዘቡት ኢንጂነሩ እውቀታችንና ልምዳችንን በማውጣትና በጋራ በመስራት ለውጦቻችንን የምናይ ይሆናል፤ የህክምና መሳሪያዎች በሀገራችን ያሉበትን ደረጃ ትረዳላችሁ ብዬም አምናለሁ የሚል መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ ዋነኛና መሰረታዊ ስለሚባሉ የስልጠናው ክፍሎች የመግቢያ ስልጠና ሰጥተዋል፡፡
Communication D
3 months ago
ኢንስቲትዩቱ “ልኬት ለዓለም አቀፍ የምግብ ሥርዓት” በሚል መሪ ቃል ዓለም አቀፉን የሥነ-ልክ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች አከበረ፡
.
communication.D
10 months ago
የኢንስቲትዩቱ አዲስ ሎጎ እውቅና አገኘ፡
.
communication.D
11 months ago
‹
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
›